ምሳሌ 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በቀና ነገር የሚመልስ በፍቅር ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እውነተኛ መልስ መስጠት፣ ከንፈርን እንደ መሳም ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ትክክለኛ መልስ የሚሰጥ ሰው እንደ ልብ ወዳጅ ይቈጠራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰይፈ መዓቱ ብትሳል ግን ከዘሮቹ ጋር ሰውን ታጠፋለች፤ የሰውንም አጥንት ትቈረጥማለች። ምዕራፉን ተመልከት |