ምሳሌ 23:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ዐይኖችህ ልዩ ነገሮችን ያያሉ፥ ልብህም ጠማማ ነገርን ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ዐይኖችህ እንግዳ ነገር ያያሉ፤ አእምሮህም ይቀባዥራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዐይንህ ብዥ ብዥ ስለሚልብህ አዳዲስ ነገሮችን የምታይ ይመስልሃል፤ በትክክል ማሰብም ሆነ መናገር አትችልም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዐይኖችህ ጋለሞታዎችን ያያሉ፥ ያንጊዜም አፍህ ጠማማ ነገርን ይናገራል። ምዕራፉን ተመልከት |