ምሳሌ 23:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሴተኛ አዳሪ የጠለቀች ዐዘቅት ናትና፥ ዘማዊትም ሴት የጠበበች ጉድጓድ ናትና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ባዕድ ሴት ጠባብ ጕድጓድ፣ አመንዝራም ሴት ዐዘቅት ናትና፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሴትኛ ዐዳሪዎችና ባለጌ ሴቶች እንደ ጒድጓድ ወጥመድ ወደ ሞት የሚያደርሱ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አመንዝራ ሴት የተነደለች ማድጋ ናት፥ ሌላዪቱም ሴት የጠበበች ጕድጓድ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |