ምሳሌ 23:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከወይን ጠጅ ጠጪዎች ጋር አትቀመጥ እንዲሁም ሥጋ ከማይጠግቡ ጋር፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ብዙ የወይን ጠጅ ከሚጠጡ፣ ሥጋ ከሚሰለቅጡ ጋራ አትወዳጅ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ብዙ የወይን ጠጅ ከሚጠጡና ብዙ ምግብ ከሚበሉ ጋር ጓደኛ አትሁን፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የወይን ጠጅ ጠጭ አትሁን፤ ለሥጋም አትሳሳ ምዕራፉን ተመልከት |