ምሳሌ 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእውነት መጨረሻህ ያምራልና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለነገ ርግጠኛ አለኝታ ይኖርሃል፤ ተስፋህም ከንቱ አይሆንም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ብታደርግ የወደፊት ኑሮህ የተቃና ይሆናል፤ ተስፋህም አያቋርጥም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብትጠብቃቸው ዘመድ ይሆኑሃል፥ ተስፋህም አትጠፋም። ምዕራፉን ተመልከት |