ምሳሌ 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበትር ትመታዋለህ፥ ነፍሱንም ታድናለህ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በአርጩሜ ቅጣው፤ ነፍሱንም ከሞት አድናት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንዲያውም በአርጩሜ ብትመታው ሕይወቱን ከሞት ለማዳን ጥሩ ዋስትና ይሆነዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተ በበትር ትመታቸዋለህ፥ ነፍሳቸውን ግን ከሞት ታድናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |