Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ምሳሌ 22:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ምሳሌ 22:25
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ።


ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል፥ የሰነፎች ባልንጀራ ግን ክፉ መከራን ይቀበላል።


በክፉዎች መንገድ አትግባ፥ በመጥፎ ሰዎችም ጎዳና አትሂድ።


አትሳቱ፤ “መጥፎ ጓደኝነት መልካሙን ጠባይ ያበላሻል።”


የተቀረጸውንም የአምላኮቻቸውን ምስል በእሳት ታቃጥላለህ፤ በእነርሱ ላይ የተለበጠውን ብር ወይም ወርቅ አትመኝ፥ በጌታ አምላካችሁም ዘንድ ርኩስ ነውና እንዳትጠመድበት ከእርሱ ምንም አትውሰድ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች