ምሳሌ 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቁጡ ሰው በስንፍና ይሠራል፥ አስተዋይ ግን ይታገሣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ግልፍተኛ ሰው የቂል ተግባር ይፈጽማል፤ መሠሪም ሰው አይወደድም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ቊጡ ሰው የሞኝነትን ሥራ ይሠራል፤ ጥበበኛ ግን ይታገሣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ቍጡ ሰው ያለምክር ይሠራል፤ ብልህ ግን ብዙ ይታገሣል። ምዕራፉን ተመልከት |