ምሳሌ 10:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጌታ በረከት ሀብታም ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርሷ ጋር አይጨምርም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የእግዚአብሔር በረከት ብልጽግናን ታመጣለች፤ መከራንም አያክልባትም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የእግዚአብሔር በረከት ሐዘንን የማይጨምር ብልጽግና ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔር በረከት በጻድቃን ራስ ላይ ሆና ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ወደ ልብ አታመጣም። ምዕራፉን ተመልከት |