ፊልጵስዩስ 1:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ለእኔ፣ መኖር ክርስቶስ ነው፤ ሞትም ማትረፍ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ለእኔ ሕይወት ማለት በክርስቶስ መኖር ነው፤ ሞትም ማለት ጥቅም የሚገኝበት ነገር ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኔ በሕይወት ብኖርም ክርስቶስን ለማገልገል ነው፤ ብሞትም ዋጋ አለኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |