ዘኍል 7:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አቀረበ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 በዐሥረኛው ቀን የዳን ሕዝብ አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ስጦታውን አመጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66-71 በዐሥረኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከዳን ነገድ የዓሚሻዳይ ልጅ አኪዔዜር ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 በዐሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዲ ልጅ አኪያዜር መባውን አቀረበ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤ ምዕራፉን ተመልከት |