ዘኍል 35:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ነፍሰ ገዳዩ ግን ከሸሸበት ከመማፀኛው ከተማ ድንበር ቢወጣ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ ‘ሆኖም ተከሳሹ ሰው ሸሽቶ ከተጠጋበት መማጸኛ ከተማ ክልል ከወጣ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በግድያ ወንጀል የተከሰሰው ሰው አምልጦ ከመማጸኛው ከተማ ለቆ ከሄደ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ነፍሰ ገዳዩ ግን ከሸሸበት ከመማፀኛው ከተማ ዳርቻ ቢወጣ፥ ባለ ደሙም ከመማፀኛው ከተማ ዳርቻ ውጭ ቢያገኘው፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ነፍሰ ገዳዩ ግን ከሸሸበት ከመማፀኛው ከተማ ዳርቻ ቢወጣ፥ ምዕራፉን ተመልከት |