Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 34:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከስምዖን ነገድ፣ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከስምዖን ነገድ የአሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ የዓ​ሚ​ሁድ ልጅ ሰላ​ም​ያል፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 34:20
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ደግሞም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ እኔ እንደ ተጠላሁ እግዚአብሔር ስለ ሰማ ይህን ደገመኝ አለች፥ ስሙንም ስምዖን ብላ ጠራችው።


ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው፥ ሰይፎቻቸው የዓመፃ መሣሪያ ናቸው።


ከብንያምም ድንበር ቀጥሎ ከምሥራቅ ጀምሮ እስከ ምዕራብ ድረስ ለስምዖን አንድ የዕጣ ክፍል ይሆናል።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች