ዘኍል 33:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ከምሴሮት ተነሥተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ከሞሴሮት ተነሥተው በመጓዝ በቤኔያዕቃን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከመሱሩትም ተጕዘው በብንያቅን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ከሞሴሮትም ተጕዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |