ዘኍል 33:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከቀሄላታም ተጉዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከቀሄላታ ተነሥተው በመጓዝ በሼፈር ተራራ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከመቄላትም ተጕዘው በሳፋር ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከቀሄላታም ተጕዘው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |