Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከሲና ምድረ በዳም ተጕ​ዘው በራ​ፋቃ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከሲን ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:12
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ ጌታ እንዳዘዘ ሊጓዙ ከሲን ምድረ በዳ ተነሡ፥ በረፊዲምም ሰፈሩ፤ ሕዝቡ የሚጠጡት ውኃ አልነበረም።


ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።


ከራፋቃም ተጉዘው በኤሉስ ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች