ዘኍል 33:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |