ዘኍል 31:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)52 ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለጌታ እንደ ስጦታ ቁርባን አድርገው ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ኀምሳ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም52 ሙሴና አልዓዛር ከሻለቆቹና ከመቶ አለቆቹ በመቀበል ስጦታ አድርገው ለእግዚአብሔር ያቀረቡት ወርቅ ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰባት መቶ ዐምሳ ሰቅል መዘነ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም52 ከሺህ አለቆችና ከመቶ አለቆች ለጌታ የቀረበው የወርቅ መባ ክብደት ሁለት መቶ ኪሎ ያኽል ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 ከሻለቆችና ከመቶ አለቆች ለእግዚአብሔር የለዩትና ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ ዐሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)52 ሻለቆችም የመቶ አለቆችም ለእግዚአብሔር ለማንሣት ቍርባን ያቀረቡት ወርቅ ሁሉ አሥራ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አምሳ ሰቅል ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |