ዘኍል 26:56 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፋፈላለች።” ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም56 እያንዳንዱም ርስት በትልልቆቹና በትንንሾቹ ነገዶች መካከል በዕጣ ይደለደላል።” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ዕጣ የሚጣለውም ከፍተኛ ቊጥርና አነስተኛ ቊጥር ባላቸው ቤተሰቦች መካከል ነው።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸውን በዕጣ ትከፍላለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 በብዙዎችና በጥቂቶች መካከል ርስታቸው በዕጣ ትከፈላለች። ምዕራፉን ተመልከት |