ዘኍል 22:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ከዚያም በለዓም ከባላቅ ጋራ ወደ ቂርያት ሐጾት ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ በለዓም ከባላቅ ጋር ወደ ቂርያት ሑጾት ከተማ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፤ ወደ ቅጽር ግቢውም ገቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |