ዘኍል 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሰራዊቱም ብዛት ስድሳ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ብዛታቸውም ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |