ዘኍል 12:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በእርሱም ላይ የጌታ ቁጣ ነደደ፤ እርሱም ትቶአቸው ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የእግዚአብሔር ቍጣ በላያቸው ነደደ፤ እርሱም ትቷቸው ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ተቈጥቶ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የእግዚአብሔርም ቍጣ በእነርሱ ላይ ወረደ፤ እርሱም ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እግዚአብሔርም ተቈጥቶባቸው ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |