| ነህምያ 7:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 የቤተ መቅደስ አገልጋዮች የጺሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጣባዖት ልጆች፥ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም46 የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦ የሲሐ፣ የሐሡፋ፣ የጠብዖት ዘሮች፣ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46-56 ከምርኮ የተመለሱ የቤተ መቅደስ ሠራተኞች፥ ዘሮች በየጐሣቸው፦ ጺሐ፥ ሐሱፋ፥ ጣባዖት፥ ቄሮስ፥ ሲዓ፥ ፋዶን፥ ለባና፥ ሐጋባ፥ ሻልማይ፥ ሐናን፥ ጊዴል፥ ጋሐር፥ ረአያ፥ ረጺን፥ ነቆዳ፥ ጋዛም፥ ዑዛ፥ ፓሴሐ፥ ቤሳይ፥ መዑኒም፥ ነፉሸሲም፥ ባቅቡቅ፥ ሐቁፋ፥ ሐርሑር፥ ባጽሊት፥ መሒዳ፥ ሐርሻ፥ ባርቆስ፥ ሲስራ፥ ቴማሕ፥ ነጺሐና ሐጢፋ።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ናታኒም የሲአ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ የጠብዓት ልጆች፤ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 ናታኒም የሲሐ ልጆች፥ የሐሡፋ ልጆች፥ምዕራፉን ተመልከት |