Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ነህምያ 7:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ አንድ መቶ አርባ ስምንት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 መዘምራኑ፦ የአሳፍ ዘሮች 148

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 መዘ​ም​ራኑ የአ​ሳፍ ልጆች መቶ አርባ ስም​ንት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 መዘምራኑ፥ የአሳፍ ልጆች፥ መቶ አርባ ስምንት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ነህምያ 7:44
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከአሳፍ ልጆች፤ ዘኩር፥ ዮሴፍ፥ ነታንያ፥ አሸርኤላ ነበሩ፤ እነዚህ የአሳፍ ልጆች በንጉሡ ትእዛዝ ትንቢት ከተናገረው ከአሳፍ ትእዛዝ በታች ነበሩ።


መዘምራኑ፦ የአሳፍ ልጆች፥ አንድ መቶ ሀያ ስምንት።


ሌዋውያኑ፥ የሆድዋ ወገን የኢያሱና የቃድሚኤል ልጆች፥ ሰባ አራት።


በር ጠባቂዎች፥ የሻሉም ልጆች፥ የአጤር ልጆች፥ የጣልሞን ልጆች፥ የዓቁብ ልጆች፥ የሐጢጣ ልጆች፥ የሾባይ ልጆች፥ አንድ መቶ ሠላሳ ስምንት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች