Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ነህምያ 7:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የቤቴኤልና የዓይ ሰዎች፥ መቶ ሃያ ሦስት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የቤቴልና የጋይ ሰዎች 123

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 የቤ​ቴ​ልና የጋይ ሰዎች መቶ ሃያ ሦስት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የቤቴልና የጋይ ሰዎች፥ መቶ ሃያ ሦስት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ነህምያ 7:32
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የቤት-ኤልና የዐይ ሰዎች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።


በጋይና በቤቴልም ውስጥ እስራኤልን ለማሳደድ ያልወጣ ሰው አልነበረም፤ ከተማይቱንም ከፍተው ተዉ፥ እስራኤልንም አሳደዱት።


ኢያሱም ሰደዳቸው፤ ወደሚደበቁበትም ስፍራ ሄዱ፥ በጋይና በቤቴል መካከልም በጋይ በምዕራብ በኩል ተቀመጡ፤ ኢያሱ ግን በዚያች ሌሊት በሕዝቡ መካከል አደረ።


የሚክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።


የሌላኛው ነቦ ሰዎች፥ አምሳ ሁለት።


የብንያምም ልጆች ከጋባዕ ጀምሮ በሚክማስ፥ ዓያ፥ ቤትኤልና በመንደሮችዋ፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች