Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ነህምያ 7:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 የሚክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 የማክማስ ሰዎች 122

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 የማ​ኬ​ማስ ሰዎች መቶ ሃያ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 የማክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ነህምያ 7:31
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወደ ዐያት ይገባሉ፤ በሚግሮን ያልፋሉ፤ ጓዛቸውንም በማክማስ ያከማቻሉ።


የሚክማስ ሰዎች፥ መቶ ሀያ ሁለት።


በዚያን ጊዜ አንድ የፍልስጥኤማውያን የጦር ምድብ የሚክማስን መተላለፊያ ለመቆጣጠር ወጣ።


ፍልስጥኤማውያን ሠላሳ ሺህ ሠረገሎች፥ ስድስት ሺህ ፈረሰኞች ቁጥሩ እንደ ባሕር አሸዋ የበዛ ሠራዊት ይዘው እስራኤልን ለመውጋት ተሰበሰቡ፤ ወጥተውም ከቤትአዌን በስተ ምሥራቅ ባለችው በማክማስ ሰፈሩ።


የራማና የጌባዕ ሰዎች፥ ስድስት መቶ ሀያ አንድ።


የቤቴኤልና የዓይ ሰዎች፥ መቶ ሃያ ሦስት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች