ነህምያ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ኢየሩሳሌም ደረስሁ፥ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄድሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ከቈየሁ በኋላ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኔም ወደ ኢየሩሳሌም ሄጄ ሦስት ቀን እዚያ ከቈየሁ በኋላ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ወደ ኢየሩሳሌምም ደረስሁ፤ በዚያም ሦስት ቀን ያህል ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከት |