ነህምያ 12:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች እኩሌታ ሄዱ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እነዚህንም ሆሻያና ከይሁዳ አለቆች እኩሌቶቹ ተከተሏቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች ተከተሉአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሴዕ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻያ፥ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፥ ምዕራፉን ተመልከት |