Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ነህምያ 11:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 በጺቅላግ፥ በምኮናና በመንደሮችዋ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በጺቅላግ፣ በምኮናና በመኖሪያዎቿ፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 በጺቅላግ ከተማም በተለይ በመኮናና በአካባቢዋ በሚገኙት መንደሮች፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በጼ​ቅ​ላቅ፥ በመ​ኮ​ናና በመ​ን​ደ​ሮ​ችዋ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በቤርሳብህና በመንደሮችዋ፥ በጺቅላግ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ነህምያ 11:28
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ስለዚህ በዚያ ዕለት አኪሽ ጺቅላግን ከተማ ሰጠው፤ ጺቅላግም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የይሁዳ ነገሥታት ይዞታ ሆነች።


ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥


በሓጻር ሹዓል፥ በቤርሳቤህና በመንደሮችዋ


በዔን ሪሞን፥ በጻርዓና ያርሙት፥


በቤቱኤል፥ በሔርማ፥ በጺቅላግ፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች