ነህምያ 11:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በሓጻር ሹዓል፥ በቤርሳቤህና በመንደሮችዋ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በሐጻርሹዓል፣ በቤርሳቤህና በመኖሪያዎቿ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ሐጻርሹዓል ተብለው በሚጠሩ ከተሞች ይኖሩ ነበር፤ ቤርሳቤህና በዙሪያዋ የሚገኙ መንደሮችም የእነርሱ መኖሪያዎች ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በሐጸርሱዓል፥ በቤርሳቤህና በመንደሮችዋ፥ ምዕራፉን ተመልከት |