ማቴዎስ 27:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሶቹን ዕጣ ጥለው ተካፈሉት፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከሰቀሉትም በኋላ ዕጣ ጥለው ልብሱን ተካፈሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ኢየሱስን ከሰቀሉት በኋላ ልብሱን ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ፥ ምዕራፉን ተመልከት |