ማቴዎስ 23:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ፈጽሙ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እንግዲህ የአባቶቻችሁን ጅምር ተግባር ከፍጻሜ አድርሱ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እንግዲያውስ አባቶቻችሁ የጀመሩትን እናንተም ፈጽሙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። ምዕራፉን ተመልከት |