ማቴዎስ 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንዳያጋልጡትም አዘዛቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ማንነቱን ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሰዎቹን ግን ስለ እርሱ ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16-17 በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16-17 በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ ምዕራፉን ተመልከት |