ማርቆስ 7:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በዚያም ሰዎች ደንቆሮና ዲዳ የሆነ አንድ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፤ እጁንም እንዲጭንበት ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 በዚያም ሰዎች ደንቈሮና ዲዳ የሆነ አንድ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፤ እጁንም እንዲጭንበት ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በዚያ አንድ ደንቆሮና ድዳ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፤ እጁንም እንዲጭንበት ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥ ምዕራፉን ተመልከት |