ማርቆስ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከባሕሩ ማዶ ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደ ተባለ አገር መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ባሕሩን ተሻግረው ጌርጌሴኖን ወደሚባል አገር መጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የገሊላን ባሕር በጀልባ ተሻግረው ወደ ጌርጌሴኖን አገር ደረሱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ወደ ባሕር ማዶም ወደ ጌርጌሴኖን አገር መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |