ማርቆስ 15:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ። ምዕራፉን ተመልከት |