ማርቆስ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በዕርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በእርሻም ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። ምዕራፉን ተመልከት |