ሉቃስ 20:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልሰውም “ከየት እንደሆነ አናውቅም፤” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ፣ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ብለው መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ሲሉ መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወዴት እንደ ሆነች አናውቅም” ብለው መለሱለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |