ሉቃስ 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረች ወይስ ከሰዎች?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰው?” ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ናት? ከሰማይ ናትን? ወይስ ከሰው?” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |