ሉቃስ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገራቸውን ቃል ገለጡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ካዩም በኋላ፣ ስለ ሕፃኑ የተነገራቸውን ገልጠው አወሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሕፃኑንም ካዩ በኋላ መልአኩ ስለ እርሱ የነገራቸውን አወሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በአዩም ጊዜ የነገሩአቸው ስለዚህ ሕፃን እንደ ሆነ ዐውቀው አወሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ። ምዕራፉን ተመልከት |