Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሉቃስ 18:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 እርሱም “ጌታ ሆይ! እንደገና ማየት እንድችል አድርገኝ፤” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ብሎ ጠየቀው። ዐይነ ስውሩም፣ “ጌታ ሆይ፤ ዳግም እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ዐይነ ስውሩም “ጌታ ሆይ! ማየት እፈልጋለሁ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 ወደ እር​ሱም በደ​ረሰ ጊዜ፥ “ምን ላደ​ር​ግ​ልህ ትወ​ዳ​ለህ?” ብሎ ጠየ​ቀው፤ እር​ሱም፥ “ጌታ ሆይ፥ ዐይ​ኖች እን​ዲ​ያዩ ነው” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አይ ዘንድ ነው አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሉቃስ 18:41
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ።


ነገር ግን ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፥ በትዕግሥት እንጠባበቃለን።


ኢየሱስም ቆመና ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ብሎ ጠየቀው።


ኢየሱስም “እይ! እምነትህ አድኖሃል፤” አለው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች