ሉቃስ 17:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱንም “ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሰውየውንም፣ “ተነሥተህ ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ያን ሰው፦ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱንም፥ “ተነሥና ሂድ፤ እምነትህ አዳነችህ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርሱንም፦ ተነሣና ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ምዕራፉን ተመልከት |