ሉቃስ 12:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ “ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው ‘ዝናብ ይመጣል፤’ ትላላችሁ፤ እንዲሁም ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ደግሞም ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ደመና በምዕራብ በኩል ሲወጣ ስታዩ ወዲያው፣ ‘ዝናብ ሊመጣ ነው’ ትላላችሁ፤ እንደዚያም ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ደግሞም ኢየሱስ ለሕዝቡ እንዲህ አለ፦ “ደመና በስተ ምዕራብ በኩል ስታዩ ወዲያውኑ፦ ‘እነሆ! ዛሬ ሊዘንብ ነው!’ ትላላችሁ፤ በእርግጥም ይዘንባል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ከዚህም በኋላ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፥ “ደመና በምዕራብ በኩል ደምኖ ባያችሁ ጊዜ ‘ዝናም ይመጣል’ ትላላችሁ፤ እንዲሁም ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ፦ ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው፦ ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከት |