ሉቃስ 11:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሲመጣም ተጠርጎና ተስተካክሎ ያገኘዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሲመለስም ቤቱ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ተመልሶ ሲመጣ ጸድቶና ተዘጋጅቶ ያገኘዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በመጣም ጊዜ ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሲመጣም ተጠርጎ አጊጦም ያገኘዋል። ምዕራፉን ተመልከት |