ሉቃስ 1:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 እናቱ ግን መልሳ፦ “እንዲህ አይሆንም፤ ዮሐንስ ተብሎ ይጠራ እንጂ፤” አለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም60 እናቱ ግን፣ “አይሆንም፤ ዮሐንስ መባል አለበት” አለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም60 እናቱ ግን “እንዲህ አይሆንም፤ ስሙ ዮሐንስ ነው” አለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 እናቱ ግን መልሳ፥ “አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ” አለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 እናቱ ግን መልሳ፦ አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ አለች። ምዕራፉን ተመልከት |