ዘሌዋውያን 8:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሙሴም ማኅበሩን፦ “ጌታ እንዲደረግ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሙሴም ማኅበሩን፣ “እግዚአብሔር እንዲደረግ ያዘዘው ይህ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሙሴም “እግዚአብሔር እንዲደረግ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሙሴም ማኅበሩን፥ “እግዚአብሔር ታደርጉ ዘንድ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሙሴም ማኅበሩን፦ እግዚአብሔር ይደረግ ዘንድ ያዘዘው ነገር ይህ ነው አላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |