ዘሌዋውያን 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሙሴም በጉን ዐርዶ ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሙሴም ዐረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው አራት ማእዘን ረጨ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሙሴም ያን በግ አረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። ምዕራፉን ተመልከት |