ዘሌዋውያን 7:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስቡንም ሁሉ፥ ላቱንም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚሸፍነውን ስብ ያቀርበዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሥቡን በሙሉ ያቅርብ፤ ይኸውም፦ ላቱን፣ የሆድ ዕቃውን የሚሸፍነውን ሥብ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስቡ ሁሉ ተገፎ፥ ይኸውም የላቱ ስብ፥ የሆድ ዕቃውን የሚሸፍነው ስብ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስቡንም ሁሉ፥ ላቱንም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚሸፍነውን ስብ ሁሉ፥ በአንጀቱም ላይ ያለውን ስብ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ስቡንም ሁሉ፥ ላቱንም፥ የሆድ ዕቃውንም የሚሸፍነውን ስብ ያቀርበዋል። ምዕራፉን ተመልከት |