ዘሌዋውያን 25:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በርስት በያዛችሁት ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ ታደርጋላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ርስት አድርጋችሁ በምትይዙት ምድር ሁሉ መሬት የሚዋጅበት ሁኔታ እንዲኖር አድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “መሬት በሚሸጥበት ጊዜ የቀድሞ ባለቤቱ መልሶ ለመዋጀት መብት ያለው መሆኑ መታወቅ አለበት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በርስታችሁም ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ አድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በርስታችሁም ምድር ሁሉ መቤዠትን ለምድሪቱ አድርጉ። ምዕራፉን ተመልከት |