ዘሌዋውያን 24:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ማናቸውንም ሰው መትቶ የሚገድል ፈጽሞ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ ‘ሰውን ደብድቦ የገደለ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ሰውን የሚገድል ማንም ሰው በሞት ይቀጣ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰውን የገደለ ሰው ሁሉ ፈጽሞ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ ይገደል። ምዕራፉን ተመልከት |